Day: November 28, 2012

እንዴት እንተማመን?

ሰሞኑን ከባቡር መንገድ ስራው ጋር በተያያዘ የአቡነ ጴጥሮስና የአፄ ምኒልክ ሀውልቶች ይነሳሉ፡፡ የሚል ያልጠራ ወሬ ይዘን ብዙ ስንልና ስንባል ነበር የከረምነው፡፡ እግዜር ይስጣቸው፣ ብስጭቱ ስኳር ደማችንን ከፍ አርጎት ሳይደፋን በፊት ብቅ አሉና… የአንዳንድ ፀረ ልማት ሀይሎች አሉባልታ ወሬ ነው፡፡ ለደህንነቱ… Read More ›

Rate this: