Day: January 4, 2013

ዐይኔ ዓለም አየ! (በትውስታ…)

ላሊበላ ሁለት ጊዜ ሄጃለሁ። መጀመሪያ የሄድኩት በ2001 ዓ/ም ነበር። ቀጥሎ ደግሞ በ2003 ዓ/ም…. በ2004ም ላሊበላና ዙሪያው በዐይኔ ሲዞሩ ነበር፤ ሆኖም ግን ነገሮች ከአቅም በላይ ሆነውብኝ ሳንተያይ ተሸዋወድን። ይህ ዓመት ከማለቁ በፊት ብሄድም ደስ ይለኛል። በሚቀጥለው ዓመትም። ከዚያም… ከዚያም…. ኧረ ከዚያም……. Read More ›

Rate this: