Day: January 22, 2013

ነበር….ነበር…

ነበር….ነበር…ነበር…. ብዙ ነገር ነበር…. በጣም ብዙ ነገር!!….ወድቆ ባይሰበር!!…. እንስራ የሴት ወገብ ጌታ ነበር፣…ጀርባዋ ላይ ጉብ ብሎ የሚያደምቃት፣ የሚያደቃት፣ የሚያሞቃት፣ የሚጨቁናት፣ የሚያደክማት፣ የሚያዝላት፣ ነፃነቷን የሚቀማት፣ ተመልካች ጉብል የሚጠራላት፣….. – ጌታ!!… ያው ወድቆ ባይሰበር ነበር!!…. የሌሎቹም ሸክላዎች ታሪክ እንደዚያው ነው። የሸክላ ድስት፣… Read More ›

Rate this:

የሬድዮና የቴሌቪዥን ጋዜጠኞች የሰሞንኛ ቃላቶች ትርምስ ህመም

የጀመራቸው ሰሞን “እግዚአብሔር ይማር!” እያልን ባልሰማ፣ ባላየ ነበር የምናልፈው። አሁን አሁን ግን በሽታው ከሬድዮና ከቲቢ አልፎ ህትመት ሚዲያዎች ላይ መንሰራፋቱ ሲታየን ጊዜ ወደ እኛም እንዳይመጣ በመስጋት ኧረ ኡኡኡኡ…. አልን። ለነገሩ እዚህ አካባቢም መታየት ከጀመሩ ሰነባበቱ። የኢቲቢና የኢ-ሬ ጋዜጠኞች “ህዳሴ…. ህዳሴ……. Read More ›

Rate this:

እንዲህ ባሉ ቀናት 1…

ዛሬ አብረን ተጫወትን ነው የሚባለው፤ ቁጭ ብድግ ስንል… – ከኋላችን ያሉት ሲጮሁብን! — እኛም ከፊት ለፊትያሉት ላይ ጮኧን አፀፋችንን ስንመልስ፤ በሙከራዎች ሁሉ ስንተቃቀፍ፤ ስንጮህ፣ ስንጨርፍ… – መቼስ ከሞላ ጎደል ሁሉም ጋር እንዲሁ ነበር?!… ደግሞ ስታዲየሙ ውስጥ ያለው ሀበሻ ሲታይ አንዠት… Read More ›

Rate this: