የብርሃን ልክፍት… ሐሙስ ግንቦት 8/2005 ዓ/ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ጀምሮ፥ በዋቢ ሸበሌ ሆቴል አዳራሽ “የብርሃን ልክፍት” የተሰኘው የዮሐንስ ሞላ የግጥም መጽሐፍ፥ የኪነ ጥበብ ወዳጆችና ባለሞያዎች በሚገኙበት ይመረቃል። ለመግዛት (ለማዘዝ) ከታች ይጫኑ። Rate this: