Day: September 7, 2013

አበባዮሽ…

አበባዮሽ የለም (2X) መብራቱ አለ? የለም…በየሰፈሩ የለም፥ ውሀውስ አለ? የለም…በየሰፈሩ የለም፥ ኔትዎርኩስ አለ?…በየሰፈሩ፥ መንገዱስ አለ? …በየሰፈሩ፥ ታክሲውስ አለ?… በየሰፈሩ፥ ዋይ ዋይ ድንቄም ሙዳይ፥ ከብለል በይ (2X) የራበው አለ? የለም …በየመንደሩ የለም የከፋው አለ? የለም …በየመንደሩ የለም፥ ለሙት ዓመቱ፥… ችግኝ ትከሉ፣… Read More ›

Rate this: