Month: February 2014

ስለ ረ/አብራሪው ኃይለመድኅን እና ስለተወሩ መላምቶች…

ስጀምር ባለፈው ሰኞ፥ የካቲት 10 ቀን 2006 ዓ/ም፥ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነች አውሮፕላን (ET 702) መድረሻዋ ሮም ሳለ፥ ኃይለመድኅን አበራ በተባለ የ31 ዓመት ወጣት የገዛ ረዳት አብራሪዋ ተጠልፋ ጄኔቭ ማረፏን ተከትሎ፥ ብዙ ዓይነት መላምቶችንና ያልተጣሩ ሹክሹክታዎችን ስንሰማ ቆይተናል። ሁሉም… Read More ›

Rate this: