Day: January 19, 2015

ጥምቀትና ሎሚ

፩ ከአሲድ፣ ከዱላ፣ ከጥፊ፣ ከቢላ፥  የተረፈ ገላ… በሎሚ ታክሞ፣ ጃንሜዳ ተበላ፤ ዳግም እስኪታመም፤ — — እስኪያገኘው ሌላ። ፪ በ ‘ስሟ ለማርያም’ ከደጅሽ ታድሜ፣ ቁራሽ ልማጠንሽ፥ ከበራፍሽ ቆሜ፣ ካ’የሁሽ ጀምሮ፣… ፍቅርሽ ሰቅዞኛል፣ ልብሽ ልቤ ገብቶ፤ ሐሳቤ ካ’ንቺው ነው፣ ከደብሩ ሸፍቶ፤ ፍቀጅ… Read More ›

Rate this: