Day: April 28, 2015

ምን ምን አለህ ያኔ?

ከባህር ዳርቻው በግፍ ወደ ፀና፣ የጭካኔ ማማ፥ እንደ በግ ሲነዱህ ወደ እረፍትህ መንደር፣ በሞቱ ጎዳና፥ ወደ ክብርህ መንበር፥ ወደ ጽድቅ ከተማ፥ ከወንድሞችህ ጋር፥ በመከንዳት ርቀት፣ በረድፍ ስታቀና፣ ምን ምን አለህ ሆድህ… ምን ተሰማህ ከቶ? ምን ምን አሳሰበህ፣ ልብህን አመሰው ምን… Read More ›