መባ ፊልሙ “መባ” የ“ረቡኒ”ዋ ቅድስት ይልማ ፊልም መሆኑን በሰማሁ ቅጽበት ነበር የማይበትን ቀን ቆርጬ ሲኒማ የተገኘሁት። “ረቡኒ” ላይ ካሳየችው ጥሩ ነገር አንጻር፥ ‘መባ ላይ ምን አምጥታ ይሆን?’ ከሚል ከፍተኛ ጉጉትና ጥበቃ ጋር ነበር ጀምሬ የጨረስኩት። ሆኖም ግን፥ እንደተለመዱት ‘ፊልሞቻችን’ ሆኖ… Read More ›
Day: January 17, 2016
በተለይ ስለዮናታን…
“ሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊውን ጨምሮ አራት አባሎቹን ማሰናበቱን አስታወቀ” መባሉን ተከትሎ፥ በተለይ ስለዮናታን… ራሱን (ከጥር 2 በፊት)፥ ከፓርቲው ማግለሉን እስከገለጸበት ጊዜ ድረስ፥ በፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ ስር፥ በአባልነት እና በሕዝብ ግንኙነት ኃላፊነት ጊዜው፣ ፓርቲውን ታምኖ ሲያገለግል የነበረው ዮናታን፥ እስር ቤት… Read More ›