Day: August 7, 2016

አምናለሁ… ይነጋል!

የሰው ደም ማየት አልችልም! መፈጠሬን ያስጠላኛል! ነስር ባቅሙ ቀኔን ይቀማኛል። ከስፖርት እንኳን ቦክስ አልወድም። ሁለት የማይተዋወቁ ሰዎች፣ ለመብት ትግል አይደለ፣ ለዳቦ አይደለ፣ ለጨዋታ ብለው እንኳን እንዲሁ ተያይዘው ሲተናነቁ ሳይ አልችልም። አቅመ ቢስ ነኝ! ደም ሳይ ያዞረኛል! (ይገርመኛል! እንዲህ ሆኖ እንኳን… Read More ›

Rate this: