Day: August 14, 2016

“ሳይቃጠል…”

እንግዲህ ጫፍ ጫፉን እንዳየነው፥ ቢችሉ ኖሮ ፌስቡክም ላይም አጋዚ በትነው የንጹሐንን ደም ያፈሱ ነበር። ስጋን ይገድላል እንጂ፥ ነፍስን እንደው ማንም አያገኛትም! ይኸው ከያዙት መሳሪያ ብዛት የሚያርዳቸውም የመረጃ እና የሀሳብ ልውውጡ ነው።   መቼም ከዛሬው “ሳይቃጠል በቅጠል” እና ከሰሞኑ የኢንተርኔትና ማኅበራዊ… Read More ›

Rate this: