Day: December 4, 2017

…ዝናሽ ለምን ተሰደደች?

“እንደምን ነሽ ሸገር የእነ ሮቤል ኪሮስ፣ የኮካዎች አገር” ካለነገር አይደለም ሮቤልን (aka the whale) ጠቅሼ ነገሬን መጀመሬ። ስለስፖርት እና ስለዓለም አቀፍ ውድድሮች ውክልና ሲወራ፥ ያለውን የተበላሸ አሰራር መልክ በሱ ልክ ለዓለም ያሳየ የለምና ነው። ያው ኮካ ኮካ ነው። ድራሹ ይጥፋ!… Read More ›

Rate this: