Day: September 26, 2019

የቀጠለ… (ከዴቪድ ጋር)

ነገሩንም ለማብሰልሰል እየሞከርኩ፥ ሳቅ ብዬ “ይገርማል! እና ከሚስትህም ጋር እንዲህ የድሮ ነገር እያስታወሰችብህ፣ መግባባት እያቃታችሁ ነው የተጋጫችሁት?” ብዬ ጠየቅኹት   “አይ እሱን እንኳን ነገሩን ቀድሜ ስለማውቀው ብዙም አያጣላንም። ማወቅ ረጋ እንድትል ይረዳል። ስለምረዳት አልፋታለሁ።”   “ታዲያ ምንድን ነው? የሚነገር ዓይነት… Read More ›