“መጥኔ ከ1 -2″… “አልመጣም!”… ከአርቲስት ተስፋዬ ሲማ ጋር አጭር ቆይታ እና ምርጥ የተውኔት መነባነብ | Ethio Teyim | Episode 16

“ላሊበላ ቅርስ አይደለም” ከዶ/ር ይርጋ ገላው ጋር ክፍል 2… “የላስታ ገጸ-በረከቶች” (በእውቀቱ ስዩም) | Ethio Teyim | Episode 15

መባቻ (በያሬድ ጌታቸው)

                ቢገባን
ዛሬን ስንቀመጥ ፣ ከምቾቱ ወንበር
ትናንትን ባንረሳ ፣ ነገ እንዴት ውብ ነበር!

መንደርደሪያ85091577_2528096727454843_9219331980162760704_n

ራስን መሆን ከራስ፣ ራስን መሆን ከሌሎች የተውጣጣ ገዢ ሀሳብ አመለካከት አስተሳሰብ እምነት ሊቀዳ ይችላል ። ማንም በራሱ ብቻ ችሎ አይቆምም ወይ በሰው አሊያም በተፈጥሮ ይደገፋል ። ማንም ፍልስፍናውን ከሌለ ነገር ላይ ተመስርቶ አይፈላሰፍም ወይም አያሰላስልም የሌለ ሃሰብ የለም የሌለ ምንለው ካለው ይነሳል ። የኔ የምትለው ሃሰብ ከብዙ በጎነት ወይም ከብዙ ክፋት እየተቀዳ በሕይወት ምልልስ ላይ ደጋግመህ የተለማመድከው ፣ የኖርከው የኖርክለት አስተሳሰባዊ የአንተነት ማንነት ነው ። ራስን ካልቃኙበት መሆንን ያልሆነ መምሰል ልክነት አይደለም ። አይደለም መምሰል ራስን መሆንም ልክነቱ ለራስና ሌሎች በልክነት ለሚመለከቱት ብቻ ነው ። እናም እኔም ራሴን የሆንኩበትን መሻቶቼን የቃተትኩበት ፣ ያሰላሰልኩትን፣ ስሜቴ በሁሉም አውድ የተነካሁበትንና ምናቤ በነጎደበተን መንገድ ተከትዬ ለእኔ መጀመሪያ ለእናንተ ደግሞ ስጦታ በሆነችው “መባቻ” የበኩር ስራዬ ራስን በመሆን ውስጥ ራስን መግለጥ ባተ ፡፡

“ዐይኔ ዓለም አየ”፤ የላሊበላ ልጅነት እና የቦታ ፍልስፍና (አጭር ቆይታ ከዶ/ር ይርጋ ገላው ጋር) | Ethio Teyim | Episode 14