ትዝብት

ግን ምን ያጣድፈናል?

አንዳንዴ ነፍሴ ሽማግሌ ነገር ትሆንብኛለች። በዚህም ራሴን እታዘበውና ብቻዬን እስቃለሁ። በቀላሉ ሊማርከው ይችላል፣. . . አጓጉቶት ይመርጠዋል. . . ተብሎ የሚታሰብ ነገር ልክ ደጃፌ ሲደርስ ራሱን በዜሮ ያባዛል — አንዳንድ ጊዜ በልማድ (tradition). . . — አንዳንዴ ደግሞ እንዲያው በደመነፍስ… Read More ›

Rate this:

የ “በሚመጣው ሰንበት” እንቆቅልሾች?!

ከቀኑ ትርምስ መለስ ስል. . . ባለፈው ከአንድ ወዳጄ ጋር ምሳ ለመብላት ወጥቼ የገዛሁትን፣ በወቅቱ ከወዳጄ ከሰሚር ጋር ሆነን በጨዋታ መሀል ገረፍ ገረፍ አድርጌው፣ በሙሉ ትኩረት ለማንበብ በመሻት ጥሩ ሙድ ሳመቻችለት የነበርኩትን የታገል ሰይፉን “በሚመጣው ሰንበት” የግጥም መድብል. . …. Read More ›

Rate this:

ሀይማኖት፣ አገርና ትምህርት…

የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ እያለን…ትምህርት፣… ጥናት፣… የቤት ስራ፣… ትምህርት ቀረህ፣… አረፈድክ… ምናምን ጭቅጭቁ ሲመረን… ባልተገራ የልጅ ዜማ እንዲህ እንል ነበር፡፡ “ሀይማኖት የግል፣ ሀገር የጋራ፣ ትምህርት የፋራ” መቼም በዚያ እድሜያችን እንዲያ የምንለው የሀይማኖት – የግልነትና… የአገር – የጋራነት ዘይቤ በወጉ… Read More ›

Rate this:

አይደብርም?!

ከዚህ በፊት በተለያየ ጊዜ ብዙ የሀሰት ምስክርነቶችን ሰምተናል፡፡ እንደ ምሳሌ፡ ‘የተኩላው ለምድ ሲገፈፍ‘ የሚል ቪዲኦ ላይ መንገደኛ የኔ ቢጤን ‘አቡን ነበርኩ’ (አቡነ ያሬድ) አስብለው… ኋላ ላይ ‘ጌታን ተቀበለ’ ተብሎ ትልቅ ፌሽታ ሲደረግ የሚያሳይ ምስል ታይቶ….ቆይቶ ነገሩ ሲጣራ ግን ሰውየው የኔ… Read More ›

Rate this:

ሰዉ ግን ምን ነካው?!

ሰሞኑን ኢንተርኔት ቤቴ ስለሌለኝ ኢንተርኔት ካፌዎች እየሄድኩ ነው የምጠቀመው። ትናንት አመሻሹ ላይም ከወዳጆቼ ጋር ፒያሳ የማንኪራን ቡና አጣጥመን…. መኪና ስለነበራቸው ወደ ሰፈር ገፋ አድርገውኝ ስንለያይ በአቅራቢያው (ከሰፈር ትንሽ ራቅ ብሎ) ወዳለ ኢንተርኔት ካፌ ጎራ አልኩኝ። ካፌው እንደ ደንበኛ የደህና ደሀ… Read More ›

Rate this:

ከዚህ ወዲያ ሽብር?!

አካላዊ ጥቃቶች (physical violences) ባል ሚስቱን ደብድቦ ገደለ፣ ሚስት ባሏን ገደለች (የአቅምም ሁኔታ ታክሎበት ነው መሰል፥ ይሄ ብዙም አይሰማም። ሲሰማም ሞቱ እንኳን ለህብረተሰብ ጆሮ ወንጀሉን ለሚፈፅሙት ሴቶችም ድንገቴና አስደንጋጭ ነው የሚሆነው።) ፣ ልጅ አባቱን ገደለ፣ ልጅ እናቱን ገደለ፣ ባል ሚስቱን… Read More ›

Rate this:

ለአገር ጉዳይ ስብሰባ ላይ ነበርኩኝ….

መንደርደሪያ… የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርቴን ከጨርስኩኝ ጊዜ ጀምሮ በመምህርነት ሞያ አገልግያለሁ። (‘ሳይማር ያስተማረንን ማህበረሰብ ሳንማር እናስተምር’ በሚል ግነት መርህ ቢጤ ተደጋግፌ…) በመጀመሪያ መምህር ለመሆን ስወስን ስራ ስፈልግ አግኝቼው (ሌላ አጥቼ) ሳይሆን ለግልም ሆነ ለህብረተሰብ እድገት ጉልህ አስተዋፅኦ ለማድረግ ጥሩ ሞያ ነው… Read More ›

Rate this: