ትዝብት

ሱስቆት…

ፌስቡክ ከናፍቆት መወጣጫ፣ ከመረጃ መለዋወጫ እና ከድድ ማስጫ ተግባሩ ጋር ፍቅር አስይዞን፣ ዞር ሲሉ ናፍቆት ቢጤ እየወዘወዘንና ቢያስመስለውም፣ ነገሩ ከፍቅር እና ናፍቆት በራቀ መልኩ ሱስ መሆኑ ሲሰማኝና፣ ችግሩን ለመቅረፍ መለማመድ እንዳለብኝ ወስኜ የነበረ ቢሆንም ቅሉ፥ እስኪ ይህንን “ልጻፍ እስኪ” ብዬ… Read More ›

Rate this:

Adey/አደይ

The fusion of Paul Simon’s ‘Under African Sky’ with ትግርኛ (Tigirigna) beat, in a lyrical theme of recounting mothers in mother land (Ethiopia) and the other way round, is priceless. I am listening it on repeat. Plus, as tomorrow is… Read More ›

Rate this:

ጠዪ በከፋ ቁጥር…

ምንድን ነው እሱ ስራ ፈትቶ ‘ጠላሁት’ ስላሉት ሰው መመላለስ? ከሀይማኖት እና ከአማኞች ጀርባ ላይ ወርዶ አረፍተ ነገር መስራት የማይችሉ ኢአማንያንን መምሰል? “ቴዲ ይሄን መዝፈን ነበረበት። ለኧከሌ ውዳሴ መዝፈን ነበረበት። ኧከሌን ባያወድሰው። ይሄን መዝፈን አልነበረበትም።” ብሎ እኝኝ ማለትና ገና ቴፑ ሳይከፈት… Read More ›

Rate this:

Aging…

Growing older has never been an easy phenomenon though it has been long and ardently awaited, much bragged about, and celebrated. Hadn’t it been corrupted, it should get due attention as teenage does. Karma becomes more complicated with aging than… Read More ›

Rate this:

“Donkey Meat Up for Export, Slaughterhouse Opens” – Fortune

ሲለፋ የኖረው በሸክም በዱላ የአህዮቹ ገላ ቀረበ ተልኮ፣ በጀማው ሊበላ ታጨ ለስል ቢላ። * * * ተርፏቸው ሳይሰጧት “ማር አይጥማት” ሲሉ በስሟ ቀን ግፊያ “አለች አሉ አህያ” ብለው ሲደልሏት ሲያነሱ ሲጥሏት በተራ በተራ በኑረት ግፍተራ፣ ለተረት ሲሾሟት ለሽሙጥ ሲድሯት…  … Read More ›

Rate this:

ስለ ውሃ

“ኧረ ውሃ ውሃ…” እያለ ውሃን በማሰብ የኖረ፣ አፉ የደረቀበት እና ቧንቧው የዛገበት ሰው፥ የዓለም የውሃ ቀንን በምን አስቦት ይውላል? – በግጥም? ቀናቱ የተጎራበቱትስ ለደሀው ሰቀቀን ማስታመሚያ አማልክቱ ፈርደው ይኾን?   “እንጀራ ሚሰራው በውሃ ነው ብዬ ውሃን አስቀደምኩት እንጀራዬን ጥዬ” ማለቱም… Read More ›

Rate this:

ኧረ ገንዘቤን ለቀቅ!

አንዳንዱ ግንድ ተሸክሞ “አባይ ማደሪያ የለው”ን ሲተርት ዕድሜውን ይፈጃል።   ገንዘቤ ባንዲራው ኮከብ ስለሌለበት አስቀምጣው ሄደች ብሎ፣ እየተመላለሱ “አገር ይያዝ” ማለት ምንድን ነው? (“ወረወረችው” ማለት አጓጉል ግነት ነው።)   ባለፈው “በ25 ዓመቱ ጎንደር ላይ ታየ” ብለን አልነበር እንዴ ከዳር ዳር… Read More ›

Rate this:

የሁለት ፕሮፌሰሮች ወግ…

 “ከቤተሰቤ መካከል አማርኛ የምችል እኔ ብቻ ነኝ። ሌሎች 13 ወንድምና እህቶቼ አማርኛን እንዳይሰሙም እንዳይናገሩም አድርገን በጥሩ ሁኔታ አሳድገናቸዋል። አሁን ያለዉ የቁቤ ትዉልድም ከሞላ ጎደል አማርኛን የማይናገር የማይሰማ ጀግና ትዉልድ ሆኗል።” ~ ፕ/ር ህዝቅኤል ጋቢሳ (በOMN) “ቋንቋን በአግባቡ ያለመጠቀም የኦሮሞ ሕዝብ… Read More ›

Rate this: