ግጥም

የልጅነት ሌቦች ሲያዙ…

የቂም ጅማታቸው፣ ስለተበጠሰ ፍቅርና ናፍቆት አየር ላይ ነገሰ፤ ይኸው መልኳ መልኬ፥ የእናቷ የእናቴ፣ በጅል ጥል ተነጥቆ የሄደው ከፊቴ… ያ የልጅ እውነቴ፣ ያ ጣፋጭ እውቀቴ   ክፉ ደጉን ሳላይ የወጋኝ ጨርሶ፣ በወተት ጥርስ ሳልጠግብ ወተት ያስለቀሰኝ ወተት ሳላጣጥም የተጋትኩት ኮሶ፥ ይኸው… Read More ›

Rate this:

የአገሬ መልክ ነው

የለበስሽው ቀሚስ እገላሽ ላይ ነትቦ፣ የለበስሽው ሸማ፥ ልጅ ኑሮ ያሳደፉት፥ ከላይሽ ተስቦ ወልደሽ ባሳደግሽው፣ ደም ጡት በቀለብሽው ከመሶብ እንጀራ ባላጎደልሽበት፣ ጉያሽ በሸሸግሽው፣ በአብራክ ክፋይ እብሪት፣ ፊት ጀርባሽ ተነክሶ ተስቦ ከመሬት የባንዲራው ጥበብ የነጠላሽ ጥለት፣ በደም ተለውሶ ዘንግሽ ተቀንጥሶ፣ ክንድሽ በእንባ… Read More ›

Rate this:

My mom!

She has given me everything she has, and everything she hasn’t; everything she never thought that she would look for: as her eternal need is sandwiched between my nerves.  I’m everything to her, she buys everything in me, and she… Read More ›

Rate this:

“Donkey Meat Up for Export, Slaughterhouse Opens” – Fortune

ሲለፋ የኖረው በሸክም በዱላ የአህዮቹ ገላ ቀረበ ተልኮ፣ በጀማው ሊበላ ታጨ ለስል ቢላ። * * * ተርፏቸው ሳይሰጧት “ማር አይጥማት” ሲሉ በስሟ ቀን ግፊያ “አለች አሉ አህያ” ብለው ሲደልሏት ሲያነሱ ሲጥሏት በተራ በተራ በኑረት ግፍተራ፣ ለተረት ሲሾሟት ለሽሙጥ ሲድሯት…  … Read More ›

Rate this:

ስለ ውሃ

“ኧረ ውሃ ውሃ…” እያለ ውሃን በማሰብ የኖረ፣ አፉ የደረቀበት እና ቧንቧው የዛገበት ሰው፥ የዓለም የውሃ ቀንን በምን አስቦት ይውላል? – በግጥም? ቀናቱ የተጎራበቱትስ ለደሀው ሰቀቀን ማስታመሚያ አማልክቱ ፈርደው ይኾን?   “እንጀራ ሚሰራው በውሃ ነው ብዬ ውሃን አስቀደምኩት እንጀራዬን ጥዬ” ማለቱም… Read More ›

Rate this:

ፍቅር ጥላ ሲጥል

በገና ቢቃኙ፡ ሸክላ ቢያዘፍኑ ክራር ቢጫወቱ፡ ለሚወዱት ምነው ሙዚቃ ቢመቱ ቢቀኙ ቢያዜሙ ቃል ቢደረድሩ ጌጥ ውበት ቢፈጥሩ ቤት ንብረት ቢሠሩ አበባ ቢልኩ ደብዳቤ ቢልኩ ምነው ቢናፍቁ ! አገር ቢያቋርጡ  ቢሔዱ ቢርቁ ዓመት ቢጠብቁ ዘመን ቢጠብቁ። ለሚወዱት ምነው ?!   /ገብረክርስቶስ… Read More ›

Rate this:

እንጉርጉሮ 2

አዬ ስጋ ክፉ፣ አይ ሰውነት ብላሽ፣ ቆሻሻም ነፈገሽ፣ ዛሬስ አፈር በላሽ። * * * እዚያ ስርመሰመስ፣ የነበርኩት ጌጡ ነፍስ የምዘራበት፥ ፈልፍዬ ከውስጡ አድቦልቡዬ ቅርሻ፣ ትርጉም አወጣለት፣ አበጅቼ ጉርሻ ከተረፈ ኗሪው፣ ለአኗኗሪው ድርሻ   በእኔ ገጽ፣ በእኔ አምሳል፥ ሙሰኛ ጅብ ሆዳም… Read More ›

Rate this:

ተኖረና – ተሞተ

“ሳለ – ለሌለ” እየታለ . . . እየተሌለ በመሸ – ነጋ – መሸ እንደነበረ . . . እንዳለ እንዳደረ . . . እንደ – ዋለ እንዲሁ . . . እንደ – ዋተተ “መኖር”ን እንደ – ሞገተ “ኗሪ” ሳይኖር . …. Read More ›

Rate this:

እንጉርጉሮ

ከአገሩ ቆሻሻ ሕይወቱን ፈልቅቆ ነፍስ የሚዘራበት ብርቱው ሰው ተረቷል፣ በመሬቱ ንደት ባውሬዎች ተነጥቆ፣ ሸሽቶ ከኖረበት ዛሬ በሞት ታይቷል። * * * ወይ ኑሮ አልሰመረ ወይ ሞቱ አላማረ ለቆሻሻ ዓለም፣ ቆሻሻ ሲለቅም፣ ቆሻሻ ሥር ቀረ፥ በታጠፈ አንጀቱ እንዳቀረቀረ። * * *… Read More ›

Rate this: