ግጥም

ለግጥምጥም…!

ደርዘን በሞላ ቀን፣ ደርዘን በሞላ ወር፣ በኮራ፣ በደራ፣ በ12..12..12.. ድርደራ፣ በፈረንጆች ስሌት. . . በፈረንጅ ቆጠራ፣ ሁለት ሺ ደፍኖ፣ ደርዘን ባ’ከለ አመት፣ የደርዘን ዙር ፍቅሬን… እነሆኝ ልዘክር፣ ላ’ባዛ፣ ላ’ካፍል፣ ልቀንስ፣ ልደምር፣ የፍቅርሽን ብዛት፣ የውድሽን ስፍር… ቤት ውዬ ልቀምር…፤ ተረጂኝ ዓለሜ… Read More ›

Rate this:

ደኔን አትነካኩት!!

የዘራ’ዝመራ ብቃይ ኩራት፣ ግንድ ማንነት ታቅፌ፣ ማደሪያ ደኔን ስፈልግ፣ መሀል መንገድ ላይ ሰንፌ፣ ስደናበር፣ ስንከላወስ፣ ሸክም ኮተቴን ሸክፌ፣ ስባክን! ስማስን! ኖሬ. . . ከገደል፣ ጢሻ፣ ከዱሩ፣ ከጋራው ከሸንተረሩ፣. . . ብቅ አለልኝ የእኔ መሲህ፥  . . . ማንዘራሹ አርበኛዬ፣ ወፍ… Read More ›

Rate this:

የግልብ ዘመን ግጥሞች…

‘ዓሳ ጎርጓሪ….’ በትዝታ ፈረስ ጭኖ፣ ወደኋላ አሳፍሮኝ ያለፈውን እያስቃኘኝ፣ ብቻዬን ሲያዝናናኝ የዋለ ደስ የሚል እሁድ። ‘ዓሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል።’ እንዲሉ የጠፋብኝን አስፈላጊ ወረቀት ፍለጋ ከማለዳው አንስቶ፥ ሳጥኔን ስበረብር ስንትና ስንት ወረቀቶች አግኝቼ ከራሴው ጋር ስጫወት፣ አንዳንዶቹን ለእህቶቼ እያነበብኩላቸው አብረን እየሳቅን፣… Read More ›

Rate this:

አሻም እቴ…!

የጊዜን ቡቱቶ አሳር፣ የዘመንን ውድቅዳቂ፣ የኑሮን ስንክሳር መዝዞ፣ የህይወትን ብጭቅጫቂ፣ ከ’ነ ዝብዝቡ ጎትቶ፣ ከ’ነ ኮተቱ ጎልጉሎ፣ ከ’ነ ተሳቢው ስቦ፣ ከ’ነ ጓዙ ካንቺ ጥሎ፣ እድል ስቃይ አሸክሞሽ፣ ህመምን ዱሎ ከአምሮሽ፣ ነጋ ጠባ ሲያስጨንቅሽ፣ ነጋ ጠባ ስትማቅቂ፣ በነገር ብዛት ስትዝዪ፣ በሀሳብ ብዛት… Read More ›

Rate this: