ኢህአዴግ ጋዝ የነካው ምግብ ነው ስንል በምክንያት ነው። የጥቅም እና ዝርፊያ ተካፋይነቱን ሕወሃት የበላይ ሆኖ ቢሰፍርበትም፥ ትናንት ሁሉም በተመቸው እና ጊዜው በፈቀደለት ልክ ዘግኗል፣ አንገላቷል፣ በየፈርጁ እና በየደረጃውም፥ የግፉም የዝርፊያውም ተካፋይ ነበር። የሚደርሰው ወንጀል እና የሰብዓዊ መብት ጥሰት ሁሉ እንዳይታወቅ… Read More ›
Politics
ስለ24 ዓመቷ ሌንሴ ኔሜ ሹመት
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስኪያጅ (CEO) ተደርጋ የተሾመችውን፣ የ24 ዓመቷን ሌሊሴ ኔሜ በተመለከተ መረጃውን ማጋራታችንን እና ነገሩን ማውገዛችንን ተከትሎ፣ በግራም በቀኝ ወዳጆች አስተያየት ሰጥተዋል። ነገሩ ያስቆጣቸው በርካቶች የመኖራቸውን ያህል፣ በገራገርነት ተመልክተው “ከቻለች ምን ችግር አለው?… Read More ›
ሲደፈርስ!
ትግሉ መስመር እስኪይዝ ድረስ፥ እንኳን በኢትዮጵያ አንድነት ከሚያምኑ ኦሮሞዎች ጋር መስማማት ቀርቶ፥ የአማራ እና የኦሮሞ ዛፍነትና የስሮቻቸው ተጨባባጭነትም ይቀነቀናል። እስከዚያ፥ ተመልካች (audience) እየለዩ፥ ዓላማን ለመሸፋፈን እና ወቅታዊ ተቀባይነትን ለማግኘት፥ በየቋንቋው የተለያየ ነገር ያስተላልፋሉ። ስጋቱን ለመግለጽ የሚሞክር ቢኖር፥ በ“ትግል አታዳክም” ታፔላ… Read More ›
መጽሐፍት ሲያዞሩ…
ፀሐፊውን… የቻሉትን አሰሩ፣ የቻሉትን አባረሩ፣ የቻሉትን ደግሞ ለማስፈራራት ላይ ታች አሉ። የቻሉትን የሚፈልጉትን እንዲጽፍ አድርገው እቅፍ ድግፍ አድርገው ያዙት። የመጽሐፍትን መታተም ለማስታጎልና የፀሐፊዎችን ቅስም ለመስበር፥ የመጽሐፍት ህትመት ዋጋን በወረቀት እና በሰበብ አስባብኩ ከፍ አደረጉት። ነባር መጽሐፍትን በጨረታ እስከመሸጥ… Read More ›